We are a non-profit religious organization. Our mission is to facilitate the spiritual growth of individuals and deepen their experience of God, while also bridging the gospel to all Ethiopian Orthodox Tewahedo Christian (EOTC) faith through spiritually-enriching service.
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ለዘመናት የቆየውን ትውፊትና እሴት ለማስከበር፤
ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ፣ባህሎች፣ ቋንቋዎች እና ትውፊት የማህበረሰባችን ግንዛቤ ማሳደግ፣
እና ከሃይማኖታዊ ተግባሮቻችን ጋር የሚጣጣሙ ሌሎች ማህበራዊ አገልግሎቶችን ለመስጠት።