Events

በዓሉን በደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን በጋራ እናክብር
Location: 19425 36th Ave W Lynnwood WA 98036
  • Date: July 25, 2025, 5 a.m.
  • Attendees: የመልአኩ የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል
  • Days Till Event: -15 days
  • Event Status: Past
  • Confirmed: Yes
  • Description: በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። የመልአኩ የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በዕለቱ!! በደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ወቅድስት አርሴማ ቤ /ክ ዋዜማ ዓርብ ሀምሌ 18,2017(July 25,2025) ሰዓት 11፡AM በዓለ ንግሥ ቅዳሜ በዕለቱ ሀምሌ 19,2017(July 26,2025) ማኅሌት 12:00AM to 5:00AM ቅዳሴ እና ንግሥ 5:30AM -12:00 PM ተጋባዥ እንግዳ መጋቤ ሐዲስ ገብረ ሚካኤል።
Current flyer here...