Debre Bisrat Saint Gabriel And Arsema Ethiopian Orthodox Tewahedo Church provides Wedding services on Sundays from 4:30 A.M. to 12:00 P.M. The church will provide the religious service for the bride and groom. For further questions or explanation, please contact the church by Phone: (425) 329-9287 or Email: main.dbkg@gmail.com or in person.
በደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ወቅድስት አርሴማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰርግ አገልግሎት እሁድ ከጠዋቱ 4፡30 AM. ጀምሮ ይሰጣል። እስከ ቀኑ 12፡00 PM. በቤተክርስቲያን ውስጥ ለሙሽሪት እና ለሙሽራው ሃይማኖታዊ አገልግሎት ትሰጣለች:: ለተጨማሪ ጥያቄዎች ወይም ማብራሪያ፣ በስልክ ቁጥር (425) 329-9287 ወይም በኢሜል - main.dbkg@gmail.com ወይም በአካል በመቅረብ የቤተክርስቲያኑን አስተዳደር ያነጋግሩ።
>Debre Bisrat Saint Gabriel And Arsema Ethiopian Orthodox Tewahedo Church provides memorial service for orthodox believers who depart from this world. If you need further explanation or have questions regarding the service, please contact the church administrator by Phone: (425) 329-9287 or Email: main.dbkg@gmail.com or in person.
በደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ወቅድስት አርሴማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከዚህ ዓለም በሞት ለተለዪ ኦርቶዶክሳውያን ምእመናን የመታሰቢያ አገልግሎት ትሰጣለች። ለተጨማሪ ጥያቄዎች ወይም ማብራሪያ፣ በስልክ ቁጥር (425) 329-9287 ወይም በኢሜል - main.dbkg@gmail.com ወይም በአካል በመቅረብ የቤተክርስቲያኑን አስተዳደር ያነጋግሩ።
Debre Bisrat Saint Gabriel And Arsema Ethiopian Orthodox Tewahedo Church provides Christening Service starts every Sundays exactly at 05:00 A.M. Please contact the office administrator ahead of time. by Phone: (425) 329-9287 or Email: maindbkg@gmail.com or in person. If you can print this Form and bring a signed copy with you. Please be there on time.
በደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ወቅድስት አርሴማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የክርስትና አገልግሎት ዘወትር እሁድ ከጠዋቱ 5፡00 AM ይጀምራል። እባክዎን የቢሮውን አስተዳዳሪ አስቀድመው ያነጋግሩ። ወይም በስልክ ቁጥር (425) 329-9287 ወይም በኢሜል - main.dbkg@gmail.com ለቤተክርስቲያኑ አስተዳደር በቅድሚያ ያሳውቁ። ከቻሉ ይህንን ለክርስትና የተዘጋጀውን ቅጽ በማተም ፎርሙን በመሙላት እና በመፈረም ከእርስዎ ጋር ይዘው ይምጡ። እባካችሁ በሰዓቱ ተገኙ።