Debre Bisrat Saint Gabriel And Arsema Ethiopian Orthodox Tewahedo Church provides Wedding services on Sundays from 4:30 A.M. to 12:00 P.M.
The church will provide the religious service for the bride and groom. For further questions or explanation,
please contact the church by Phone: (425) 329-9287 or Email: main.dbkg@gmail.com or in person.
በደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ወቅድስት አርሴማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰርግ አገልግሎት እሁድ ከጠዋቱ 4፡30 AM. ጀምሮ ይሰጣል። እስከ ቀኑ 12፡00 PM.
በቤተክርስቲያን ውስጥ ለሙሽሪት እና ለሙሽራው ሃይማኖታዊ አገልግሎት ትሰጣለች::
ለተጨማሪ ጥያቄዎች ወይም ማብራሪያ፣ በስልክ ቁጥር (425) 329-9287 ወይም በኢሜል - main.dbkg@gmail.com
ወይም በአካል በመቅረብ የቤተክርስቲያኑን አስተዳደር ያነጋግሩ።
>